am_tn/lev/11/13.md

519 B

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቡ እንዲበሏቸው የተፈቀደላቸውንና ያልተፈቀደላቸውን እግዚአብሔር ለሙሴና ለአሮን መናገርን ቀጠለ::

ንሥር; ጥንብ አንሣ; ግልገል አንሣ; ጭልፊት ቁራ ሰጐን ጠለቋ በቋል

እነዚህ አእፋት በሌሊት የሚንቀሳቀሱ ወይም የሞቱ እንስሳትንና ጥንብ የሚመገቡ ናቸው፡፡ (ያልታወቁትን ስለመተርጐም ይመልከቱ)