am_tn/lev/11/11.md

1.5 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቡ እንዲበሏቸው የተፈቀደላቸውንና ያልተፈቀደላቸውን እግዚአብሔር ለሙሴና ለአሮን መናገርን ቀጠለ::

በእናንተ ዘንድ አስጸያፊ ስለሆኑ

አስጸያፊ የተናቀ ወይም ያልተቀበለ ነገር ነው፡፡ ይህም ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፡ “በእናንተ ዘንድ ስለሚትጸየፉ” ወይም “እናንተ ሙሉ በሙሉ ስላተቀበላችሁ”:: (ተሻጋሪ ግሥና የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

በድናቸውንም ትጸየፋላችሁ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት፡ “የእነርሱን ሙት አካል ትጸየፋላችሁ” ወይም “የእነርሱን ሙት አካል አትንኩ” (ተሻጋሪ ግሥና የማይሻገር ግሥ ይመልከቱ)

በውሃ ውስጥ ማንኛውም ክንፍና ቅርፊት የሌለው

ክንፍና ቅርፊት የሌለው ማንኛውም በውሃ ውስጥ የሚኖር

በእናንተ ዘንድ አስጸያፊ ይሁን

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ አት: “ተጸየፉት” ወይም “ሙሉ በሙሉ አትቀበሉት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)