am_tn/lev/10/19.md

783 B

እንዲህ ያለ ነገር ደረሰብኝ

አሮን ስለሞቱ ሁለት ልጆቹ ያውሳል

ይህ በእግዚአብሔር ፊት ደስ የሚያሰኝ ኖሮአልን?

እነዚህ መሥዋዕቶች በእግዚአብሔር ፊት በፍስሃና በደስታ መበላት አለባቸው፡፡ በልጆቹ ሞት ምክንያት ሀዘንተኛ ስለሆነ መሥዋዕቶችን ቢበላ እግዚአብሔር ደስተኛ እንደማይሆን ለማተኮር አሮን በጥያቄ መልክ ያስቀምጣል:: ይህም ጥያቄ በስድ ዐረፍተ ነገር መልክ ሊተረጐም ይችላል:: “በእርግጥ እግዚአብሔር አልተደሰተም ኖሮአል::” (See Rehtorical Question/ንግግራዊ ጥያቄ ይመልከቱ)