am_tn/lev/10/05.md

1.4 KiB

እነርሱም መጥተው

ሚሳኤልና ኤልጻፋን መጥተው

ሟቾቹ የክህነት ልብሳቸውን እንደለበሱ ተሸክመው

የናዳብና አብዩድ ሙት አካል በክህነት ልብሶቻቸው እንዳለ ተሸክመው

አልአዛር…ኢታምር

እነዚህ የአሮን ልጆች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)

ጸጉሮቻችሁን አትንጩ ልብሶቻችሁን አትቅደዱ

አሮንና ልጆቹ ምንም ዓይነት ውጫዊ ሃዘን ወይም ትካዜ እንዳያሳዩ እግዚአብሔር ይናገራቸዋል፡፡ (ምልክታዊ ድርጊት ይመልከቱ)

ስለዚህ እንዳትሞቱ

ከዚህ የተነሣ እንዳትሞቱ

በእስራኤል ጉባኤ ላይ ቁጣ እንዳይመጣ

እዚህ “ጉባኤ” መላውን የእስራኤል ጉባዔ እንጂ የቡድን መሪዎችን አይደለም (See Synecdoche/ክፍልን እንደ ሙሉ እናም ሙሉን እንደ ክፍል የመግለጽ ዜይቤያዊ አነጋገር ወይም ሥዕላዊ መግለጫ ይመልከቱ)::

መላው ቤተ እስራኤል

እዚህ “ቤት” ሰዎችን ይወክላል:: አት : “መላው የእስራኤል ሕዝብ”

እግዚአብሔር በእሳት ስላቃጠላቸው ሰዎች

“እግዚአብሔር በእሳት ስላጠፋቸው ሰዎች”