1.2 KiB
1.2 KiB
ናዳብና አብዩድ
እንዚህ የአሮን ልጆች ስሞች ናቸው
ጥና
ካህናት ፍምን ወይም እጣንን የሚሸከሙበት ጐድጓዳ የብረት መያዣ ነው
እሳት ጨመሩ
“የሚያቃጥል ፍም ጨመሩ”
እርሱ ያለዘዛቸውን ያልተፈቀደውን እሳት በእግዚአብሔር ፊት አቀረቡ
“እርሱ እንዲያቀርቡ ባዘዛቸው መንገድ ስላልሆነ እግዚአብሔር መሥዋዕታቸውን አላጸናም/አለፈቀደም”
በእግዚአብሔር ፊት ያልተፈቀደ እሳት
“ያልተፈቀደ እሳት ለእግዝአብሔር”
ከዚህም የተነሣ እሳት ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጥቶ
“ከዚህም የተነሣ እግዚአብሔር እሳት ላከ”
ከእግዚአብሔር ፊት ወጥቶ
“ከእግዚአብሔር ወጥቶ”
በላቸው
ሙሉ በሙሉ እሳቱ ሰዎችን ያቃጠለው እሳቱ እንደበላቸው ወይም ሙሉ በሙሉ እንዳቃጠላቸው ተገልጾአል፡፡ (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)
በእግዚአብሔርም ፊት ሞቱ
“በእግዚአብሔር መገኘት ሞቱ”