am_tn/lev/09/22.md

1.2 KiB

ካቀረበ በኋላ ወረደ

“ካቀረበ በኋላ ወረደ” የሚለው ሀረግ የተጠቀመበት መሠዊያው ሕዝቡ ከቆመበት ቦታ ከፍ ብሎ ስለሚገኝ ነው::

የእግዚአብሔርም ክብር ለሕዝቡ ተገለጠ

እዚህ “ክብር” የእግዚአብሔርን መገኘት ይወክላል:: አት፤ እግዚአብሔርም የመገኘቱን ክብር ለሁሉም ሕዝብ አሳየ:: (See Metonymy/ /ተመሣሣይ ትርጉም የያዙ አባባሎች ዜይቤያዊ ንግግር ይመልከቱ)

እሳት ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጥቶ በላው

“የሚበላውን እሳት እግዚአብሔር ላከ”

የሚቃጠለውን መሥዋዕት በላ

እሳቱ መሥዋዕቱን ሙሉ በሙሉ ያቃጠለው እሳቱ የሚቃጠለውን መሥዋዕት እንደበላ ወይም እንዳቃጠለ ተነግሮአል፡፡ (ዜይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)

በግምባራቸው ተደፉ

“በግምባራቸው ወደ መሬት አጐነበሡ” ይህ የማክበርና ክብር መስጠት ምልክት ነው:: (ምልክታዊ ድርጊቶችን ይመልከቱ)