am_tn/lev/09/18.md

654 B

እርሱ ዐረደ

“አሮን ዐረደ”

የአሮን ልጆችም ደሙን አመጡለት

ይህም ደሙ በሳህኑ እንደነገበር ያመለክታል፤ የዚህ ዐረፍተ ነገር ሙሉ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል:: ግምታዊ እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ::

የሆድ ዕቃዎች

ይህ ሆድና አንጀቶችን ነው፡፡ ይህን በዘሌዋዊያን 1፡9 እንዴት እንደረጐሙ ይመልከቱ፡፡

ኩላሊቶችና ጉበት

በዘሌዋዊያ 3፡4 እነዚህን ቃላት አንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ፡፡