am_tn/lev/09/15.md

688 B

የመጀመሪያው ፍየል

“መጀመሪያ” የሚለው ቃል ለተራ ቁጥር አንድ ነው:: አት “ለራሱ መሥዋዕት የሚያቀርበው ፍየል” (ተራ ቁጥሮችን ይመልከቱ)

ጧት ጧት ከሚቀርበው መሥዋዕት ተጨማሪ

ይህ የየዕለቱን የመጀመሪያ መሥዋዕት ያመለክታል፡፡ ካህኑ ከማንኛውም መሥዋዕት በፊት በማለዳ ይህን የሚቃጠል መሥዋዕት ማቅረብ አለበት፡፡ የዚህ ዐረፍተ ነገር ሙሉ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ (ግምታዊ እውቀት እና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)