am_tn/lev/09/10.md

399 B

እርሱ በእሳት አቃጠለው

“አሮን በእሳት አቃጠለው”

ኩላልቶች ጉበት

በዘሌዋዊያን 3፡4 እነዚህን ቃላት እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ

ቁርበቱን

ይህ የቤት እንስሳ ቆዳ ወይም ሽፋን ነው:: በዘሌዋዊያን 7: 8 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::