am_tn/lev/09/08.md

672 B

የአሮን ልጆች ደሙን አቀረቡለት

ይህ ከእንስሳው እንደወጣ ደሙን የአሮን ልጆች በሳህን እንደያዙት ይገልጻል፡፡ የዐረፍተ ነገሩ ሙሉ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል (ግምታዊ እውቀት እና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

የመሠዊያው ቀንዶች

ይህ የመሠዊያውን ማዕዘናት ያመለክታል እንደ በሬ ቀንዶች መልክ የተቀረጹ ናቸው፡፡ በዘሌዋዊያን 4፡7 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ፡፡

በመሠዊያው ግርጌ

“ከመሠዊያው በታች”