1.1 KiB
1.1 KiB
እናንተ እንዲታደርጉት እግዚአብሔር ያዘዛችሁ
እዚህ እናንተ የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል (See forms of you/ሁለተኛ ሰው አገላለጽ አይነቶችን ይመልከቱ)
የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥላችሁ ዘንድ
እዚህ “ክብር” የእግዚአብሔርን መገለጥ ያመለክታል:: አት “እርሱ የክብሩ መገኘት ይገልጥለችሁ/ያሳያችሁ ዘንድ” (See Mentonymy/ተመሣሣይ ትርጉም የያዙ አባባሎች ዜይቤያዊ ንግግር ይመልከቱ)
ለራስህና ለሕዝቡም አስተሰርይ…ሊታስተሰርይላቸው ለሕዝቡ መሥዋዕት አቅርብ
እነዚህ ሁለት የተለያዩ መሥዋዕቶች ናቸው:: የመጀመሪያው የልቀ ካህኑን ኃጢአቶች ለማስተሠርየት ነው:: ሊቀ ካህኑ ኃጢአቶችን ሲፈጽም ሕዝቡን በደለኛ ያደርጋል:: ዘሌዋዊያን 4:3 ይመልከቱ:: ሁለተኛው ሕዝቡ የሠራቸውን ኃጢአት ለማስተሠርየት ነው::