847 B
847 B
አጠቃላይ መረጃ
ሙሴ ለአሮን መናገሩን ይቀጥላል::
እስራኤላዊያንንም እንዲህ በላቸው አንድ አውራ ፍየል ውሰዱ … ስለራሳችሁም ቁሙ
ሙሴ ለአሮን መናገር ቀጠለ:: ይህም በጥቅስ ውስጥ የሚገኝ ጥቅስ ነው:: ቀጥተኛ ጥቅስ እንደተዘዋዋሪ ጥቅስ ሊገለጽ ይችላል:: አት “አንድ አውራ ፍየል ይዘው….ለሕዝቡ ሁሉ እንዲያቀርቡ እስራኤላዊያንን ንገራቸው:: (ጥቅሶችን በጥቅሶች እና ቀጥተኛና ተዘዋዋሪ ጥቅሶችን ይመልከቱ)
የአንድ ዓመት ዕድሜ
“የአሥራ ሁለት ወር ዕድሜ”
በእግዚአብሔር ፊት ለመሥዋዕት
“ለእግዚአብሔር ለመሠዋት”