am_tn/lev/07/35.md

933 B

በእሳት ለእግዚአብሔር ከቀረበው መሥዋዕት

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት ነው:: (ተሻጋሪ ግሥና የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)፡፡

እስራኤላዊያን እንዲሰጧቸው እግዚአብሔር አዘዘ፡፡

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል፡፡ ያም ለእነርሱ እንዲሰጡ እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ አዘዘ:: (ተሻጋሪ ግሥና የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)፡፡

ካህናቱን በቀባበት

“ሙሴ ካህናቱን በቀባበት”

ከትውልድ እስከ ትውልድ

በዘሌዋዊያን 3:17 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ፡፡