871 B
871 B
በእሳት የሚቀርብ መሥዋዕት
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊተረጐም ይችላል አት “የሚቃጠል መሥዋዕት”
ያ ሰው ከሕዝቡ ይወገድ
ያ ሰው ከሕዝቡ ዘንድ መወገድ ብጣሽ ጨርቅ ወይም የዛፍ ቅርንጫፍ እንደሚቆረጥ ከሕዝቡ ዘንድ እንደተቆረጠ ተደርጐ ተገልጾአል:: ይህ በተሻጋሪ ግሥ መልክ ሊገለጽ ይችላል:: በዘሌዋዊያን 7:2ዐ ይህን እንዴት እንደተረጐመ ይመልከቱ:: (ተሻጋሪ ግሥና የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
ደም አትብሉ “ደምን አትመገቡ”
በማንኛውም ቤቶቻችሁ “በየትኛውም ቤቶቻችሁ” ወይም “በማንኛውም በሚትኖሩበት ቦታ”