am_tn/lam/05/15.md

569 B
Raw Permalink Blame History

የልባችን ደስታ

”ልብ” የሚለው ሙሉ ሰውነትን ሲያመላክት ስሜትን ግን በይበልጥ ያመላክታል። “ደስታችን”

አክሊል ከራሳችን ወድቆአል

ሊኖረው የሚችለው ትርጉም፤ 1ለበዓል በራሳችን ላይ አበባን አናደርግም ወይንም 2“አክሊል” የሚለው የሚያመላክተው ንጉሶቻቸውን ሲሆን “ራስ” የሚለው ደግሞ የሥልጣን ቦታን ያሳያል። “ንጉስ አልባ ሆነናል።”