am_tn/lam/05/13.md

1.0 KiB

ጐልማሶች … ተገደዱ

ይህ በቀጠታ መልኩም ሊገለፅ ይችላል፤ “ጎልማሶቹንም አስገደዷቸው”

ወንዶች ልጆች በዕንጨት ሸክም ተንገዳገዱ

ወንዶች ልጆች የዕንጨት ሸክም እንዲሸከሙ ተገደዱ። “ከባድ የእንጨት ሸክም በመሸከማቸው ወንዶች ልጆች ተንጎደጎዱ” ወይንም “ወንዶች ልጆች የዕንጨት ሸክም እንዲሸከሙ በመገደዳቸው ተንጎደጎዱ”

ከከተማዪቱ በር

ሽማግሌዎች ሕጋዊ ምክር የሚሰጡበት ቦታ ሲሆን፤ ሰዎችም ለማህበራዊ ግንኙነቶች ይገናኙበታል።

ጐልማሶች ዝማሬያቸውን አቁመዋል

በከተማይቱ በር ላይ በሚደረጉ ማህበራዊ ግንኙነቶች ላይ ሙዚቃ መጫወት አንዱ ልማድ ሲሆን፤ አሁን ግን ጎልማሶቹ ትተዉታል። “ ጐልማሶች ሙዚቃ መጫወት አቁመዋል”