am_tn/lam/05/08.md

1.3 KiB
Raw Permalink Blame History

ባሪያዎች ሠልጥነውብናል

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1“በእኛ ላይ እየሰለጠኑ ያሉት እራሳቸው በባቢሎን ሐገር ጌቶች ያላቸው ሰዎች ናቸው።” 2በባቢሎን ሃገር ባርያ የነበሩ ሰዎች ናቸው አሁን በእኛ ላይ የሰለጠኑት“

ከእጃቸው የሚታደገን

“እጅ” የሚለው ቃል የሚያመላክተው ቁጥጥርን ነው። “ከቁጥጥራቸው የሚታደገን”

እንጀራ

“እንጀራ” የሚለው በአጠቃላይ ምግብን ነው የሚያመላክተው። “ምግብ”

ከምድረ በዳ ሰይፍ የተነሣ

በሰይፍ የሚገድሉ ወንበዴዎች ናቸው ሰይፍ ተበለው የተገለፀው “በምድረበዳ በሰይፍ የሚገድሉ ወንበዴዎች ስላሉ”

ከሚያቃጥል ከራብ ትኩሳት የተነሣ ቁርበታችን እንደ ምድጃ ጠቈረ

ይሄ የሚያመላክተው ከሰዎቹ የቆዳ ትኩሳት የተነሳ ሰውነታቸው ተቃጥሏል። ከረሃባቸው የተነሳ ትኩሳት ይዟቸዋል። “ቆዳችን የምጣድ ያህል ያተኩሳል፤ መቃጠላችንም ከረሃባችን የተነሳ ነው”