am_tn/lam/04/21.md

1.3 KiB

የኤዶምያስ ሴት ልጅ

በኤዶም ይኖሩ የነበሩ ሰዎች በሴት ተመስለዋል። የእስራኤላውያን ጠላቶች ነበሩ።

ነገር ግን ለአንቺም ደግሞ ጽዋው ይደርስሻል

ጽዋ የሚለው የሚያሳየው ቅጣትን ነው። “ነገር ግን እግዚአብሔር እራሱ ይቀጣችኋል”

የጽዮን ልጅ ሆይ

የእየሩሳሌም ሰዎች በሴት ተመስለዋል።

ቅጣትሽ ያበቃል

“ቅጣትሽ ያበቃል” ቅጣት የሚለው ቃል በቀጥታ፥ በ“መቅጣት“ ሊተካ ይችላል። “እግዚአብሔር ይቀጣችኋል“

የስደትሽን ዘመን አያራ ዝምም

“እግዚአብሔር የስደትሽን ዘመን አያራ ዝምም” ወይንም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በስደት እንድትቆዪ አያደርግም“

ክፋትሽንም ይፋ ያወጣል

በሌሎች የማይታወቁ ኋጥያቶች በሆነ ነገር እንደተሸፈኑ ናቸው። መሸፈኛውን ማንሳት ማለት ሌሎች ሰዎች እንዲያውቁት ማድረግ ማለት ነው። “ኋጥያትሽን ይገልጠዋል“ ወይንም “ኋጥይት እንደሰራሽ ሌሎች ሰዎች እንዲያውቁ ያደርጋል”