am_tn/lam/04/17.md

1.6 KiB
Raw Permalink Blame History

ዓይናችን ወደ ከንቱ ረዳታችን ገና ሲመለከት ጠፍቶአል

“በከንቱ ርዳታን ስንጠባበቅ፣ዐይኖቻችን ደከሙ”

ረዳታችን

“ርዳታን” ወይንም “ሠዎች እንዲረዱን”

በከንቱ

“ወደ ከንቱ”

ማዳን የማይቻለውን ሕዝብ ጠብቀናል

ሌላ ሕዝብ መጥቶ እንዲታደጋቸው ተስፋን አድርገው እንደነበረ ያሳያል። “ሊያድን ከማይችል ሕዝብ ርዳታ ጠበቅን”

ፍለጋችንን ተከተሉ

ጠላቶቻችን “እግር እግራችንን ተከታተሉን”

ፍጻሜያችን ቀርቦአል

“መጨረሻችን ቀርቦአል” ወይንም “ጠላቶቻችን በቅርቡ ያጠፉናል“

ፍጻሜያችን

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1“መጨረሻችን” ከተማቸውን ሲያመላክት፣ ጠላቶቻቸው ከተማዋን ስለሚያጠፏት እና ስለሚማርኳቸው ሊኖሩባት አይችሉም፤ “መጨረሻችን” ወይንም ”ጥፋታችን“ 2“ፍጻሜያችን” የሚለው የሕይወታቸውን ፍፃሜ ያሳያል፤ “ሞታችን” ወይንም “የመሞቻችን ግዜ”

ቀኖቻችንም ተቈጥረዋል

መቆጠር ማለት ትንሽ መሆንን ያሳያል። “ዕድሜያችን አልቆአል”

ፍጻሜያችን ደርሶአል

“ደርሷል” የሚለው ሊመጣ ይችል እንደነበረ እንደሚጠብቁት ያሳያል። “ፍጻሜያችን መጥቶአልና” ወይንም ”ጠላቶቻችን ይዋጉን ነበር“