am_tn/lam/04/14.md

1.1 KiB
Raw Permalink Blame History

ታውረው በመንገድ ላይ ተቅበዘበዙ

ካህናቶቹ እና ነብያቱ የሚሄዱበትን ባለማወቅ በመንገድ ላይ ስለሚባዝኑ በዓይነ ስውር ተመስለዋል። “እንደ ዓይነ ስውር በመንገድ ላይ ይባዝናሉ”

በደም እጅግ ረክሰዋል

“ረክሰዋል” የ ሚለው በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የሌለው ለማለት ነው። ካህናቶቹ እና ነብያቱ ሰዎችን የገደሉ በመሆናቸው በስርዓት ቆሽሸዋል፤ እግዚአብሔርንም ለማምለክ ወይንም ከሰዎች ጋር ለመሆን አይችሉም።

በደም እጅግ ረክሰዋል

“ባፈሰሱት ደም ረክሰዋል” ሊኖረው የሚችለው ትርጉም 1ደማቸው በልብሳቸው ላይ አለ ወይንም 2“ደም” የሚለው መግደልን ለማመልከት ነው

እናንተ ርኩሳን፥ ራቁ

“ሂዱ! እናንት ርኵሳን”

ርቃችሁም ሂዱ፥ አትንኩ

“ወግዱ! ወግዱ! አትንኩ”