am_tn/lam/04/12.md

1.0 KiB

የምድር ነገሥታት በዓለምም የሚኖሩ ሁሉ . . . አላመኑም

“የምድር ነገሥታት፣ ወይም ከዓለም ሕዝብ አንዳቸውም አላመኑም”

አስጨናቂና ጠላት

ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ቃላት ሲሆኑ ጸሓፊው ማስረገጥ የሚፈልገው እየሩሳሌምን ሊጎዱ የሚፈልጉ ጠላቶች እንዳሉ ነው። “ጠላቶችም ሆኑ ወራሪዎች” ወይንም “የትኛውም ዓይነት የእየሩሳሌም ጠላት”

ስለ ነቢያቶችዋ ኃጢአትና ስለ ካህናቶች በደል

ሁለቱ ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ቃላት ናቸው። “ከነቢያት ኀጢአት፣ ከካህናቷም መተላለፍ የተነሣ”

የጻድቃንን ደም በውስጥዋ ስላፈሰሱ

ካህናቱም ነብያቱም ሰው በመግደል ወንጀለኞች ሆኑ። “ደም ማፍሰስ የሚለው” መግደልን ይወክላል። “የጻድቃንን ደም አፍስሰዋልና”