am_tn/lam/04/11.md

1.0 KiB

እግዚአብሔር መዓቱን ፈጽሞአል፥ ጽኑ ቍጣውን አፍስሶአል

እግዚአብሔር በጣም ተቆጠቷል፤ መቆጣቱንም ለማሳያት ሁሉንም አድርጓል።

ጽኑ ቍጣውን አፍስሶአል

የእግዚአብሔር ሕዝቡን መቃጣት የእርሱ ቁጣ እየተቃጠለ በሚፈስ ፈሳሽ ተገልጿል። “እጅግ ከመናደዱ የተነሳ፤ ሕዝቡን ቀጣ” ወይንም “በታላቅ ቁጣ ለሕዝቡ ምላሽን ሰጠ”

እሳትን በጽዮን ውስጥ አቃጠለ

እግዚአብሔርን ሲወክል፤ እርሱም የእስራኤል ጠላቶች እሳትን እንዲጀምሩ አድርጓል። “በጽዮን እሳት እንዲጀምር አድርጓል ”

መሠረትዋንም በላች።

“መሠረትዋ” የሚለው የሚወክለው ሙሉ ከተማዋን ይወክላል፤ በስተመጨረሻ ሊፈርስ የሚችለውንም ክፍል ጨምሮ። “ከተማዋን ያቃጠለው፣እስከ መሰረትዋ”