am_tn/lam/04/06.md

1.0 KiB

ከሰዶም ኃጢአት ይልቅ የወገኔ ሴት ልጅ ኃጢአት በዛች

ኋጥያት የሚለው ቅጣት በሚለው ሊተካ ይችላል። “የወገኔ ሴት ልጅ ከሰዶም ይልቅ ተቀጣ”

የወገኔ ሴት ልጅ

ይሄ ቅኔአዊ የእየሩሳሌም ስም ሲሆን በሴት መስለዋታል።

ድንገት ከተገለበጠች

ተገለበጠች የሚለው ሰዶምን ነው። በቀጥታ መልኩም ሊገለፅ ይችላል፤ “እግዚአብሔር በቅጽበት እንዳጠፋት”

የማንም እጅ ሳይወድቅባት

በቀጥታ መልኩም ሊገለፅ ይችላል፤ “ማንም እጁን ሳያሳርፍባት”

የማንም እጅ ሳይወድቅባት

ሰዎች አንዳንድ ግዜ ሲጨንቃቸው እና ነገሮችን ማስተካከል ሲያቅጣቸው፥ እጃቸውን ያሻሉ ያስተካክላሉ። በውስጥ ታዋቂነት እሷ የሚለው፣ እየሩሳሌምን ነው። “ስለሷ ማንም አልገደደውም ”