am_tn/lam/04/04.md

978 B

ጡት የሚጠባው የሕፃን ምላስ ከጥም የተነሣ ወደ ትናጋው ተጣበቀ

“ከውሃ ጥም የተነሣ፣ የሕፃናት ምላስ ከላንቃቸው ጋር ተጣበቀ”

ይበሉ

“ይመገቡ”

በመንገድ ጠፉ

“እነኚህ ሰዎ ች ቤት የላቸውም ስለዚህም በየመንገዱ ላይ ተንከራተቱ”

ሐምራዊ ግምጃ ለብሰው ያደጉ

በቀጥታ መልኩ “በቀይ ግምጃ ለብሰው ያድጉ” ወይንም ”ሲያድጉ ሐምራዊ ግምጃ ይለብሱ የነበሩ“

ሐምራዊ ግምጃ

ይሄ ልብስ የሚወክለው ውድ፣ የከበረ እና ምቹ ልብስ ማለት ነው። ስለዛ ቢያንስ ከመሃከል ላይ ሓምራዊ ልብስ ነበረ። “የተቀማጠለ ውድ ልብስ”

“በዐመድ ክምር ላይ ተኙ”

የሚኖሩበት ቤት ስለሌላቸው ነው። “የፍግ ክምር አቀፉ”