am_tn/lam/04/03.md

634 B

ቀበሮዎች እንኳን ግልገሎቻቸውን ለማጥባት

ይሄ የቀበሮዎች ግልገሎቻቸውን ማጥባት ያሳያል

ቀበሮዎች

ኋይለኛ የዱር ውሾች

የወገኔ ልጅ ግን እንደ ምድረ በዳ ሰጐን

በእየሩሳሌም ያሉ ሰዎች ለልጆቻቸው ክፉ ስለሆኑ በሰጎን ተመስለዋል።

የወገኔ ልጅ

ይሄ ቅኔአዊ የእየሩሳሌም ስም ሲሆን ፣ እዚህ ጋር በሴት ይመስላታል። “ሕዝቤ”

ሰጐን

እንቁላሎቻቸውን ትተው የሚሄዱ ትልቅ የወፍ ዝርያ።