am_tn/lam/03/64.md

1.2 KiB

የሚገባውን መልሰህ ክፈላቸው

“መልሰህ ክፈላቸው” የሚለው መቀጣታቸውን ያሳያል። ያደረጉት ነገር በግልጽ ሊዘረዘር ይችላል። “ እግዚአብሄር ሆይ ባደረጉት መጠን ቅጣቸው” ወይንም “እግዚአብሔር ሆይ፤ እኔን አሳዝነውኛል እና እባክህ አሳዝናቸው”

በልባቸው ላይ መጋረጃን ዘርጋ

“ልብ” የሚለው የሰዎቹን ስሜት እና አመለካከት ብሎም “ኋፍረት ማጣት” ለማለት ሲሆን ትርጉም በኋጥያታቸው ማፈር ያለባቸውን ያህል አለማፈርን ያሳያል። አለማፈራቸውም እግዚአብሔር ይበልጥ እንዲቀጣቸው ያደርጋል። “ስለ ኋጥያታቸውም እንዳያፍሩ ታደርጋቸዋልህ”

ርግማንህም በላያቸው ይሁን

ርግማን የሚለው “መርገም” ወይንም “መኮነን” ሊባል ይችላል። “እርገማቸው” ወይንም “ኮንናቸው”

ከ . . . ሰማያት በታች

“ከሠማይ በታች” የሚለው “በምድር ላይ ያሉት ነገሮች በሙላ” ማለት ነው።