am_tn/lam/03/62.md

647 B

ይህም ቀኑን ሙሉ በእኔ ላይ፣ ጠላቶቼ የሚያውጠነጥኑትና የሚያንሾካሹኩት ነው

ጸሓፊው የጠላቶቹን ክስ ቀኑን ሙሉ ሊዋጋ እንደሚመጡ ጦሮች ያስመስለዋል። “ጠላቶቼ በእኔ ላይ ሲናገሩ እና ሲከሱኝ ይውላሉ”

ጠላቶቼ የሚያውጠነጥኑት

የሚያውጠነጥኑት የሚለው የሚሉትን ያሳያል። “የጠላቶቼ ቃላት”

ቆመውም ሆነ ተቀምጠው

ሁለቱ ድርጊቶች ሰዎች የሚያደርጉትን ነገር ይገልፃሉ። “የሚያደርጉት ሁሉ”