am_tn/lam/03/55.md

1.1 KiB
Raw Permalink Blame History

የአንተን ስም ጠራሁ

የእግዚአብሐር ስም ማለት ባህሪውን ይወክላል። “ስም መጥራት” የሚለው የእግዚአብሔርን ባህሪ ማመንን እና መጣራትን የመላክታል።

በጥልቁ ጒድጓድ ውስጥ

ሊኖረው የሚችለው ትርጉም 1ጸሓፊው የተወረወረበትን ጉድጓድ ያመላክታል “ከተወረወርኩበት ጉድጓድ ስር” ወይንም 2ጸሓፊው በቅርብ እንዳይሞት ስለፈራ፤ ከሞቱ ሰዎች ጋር እንደሆነ አድርጎ ይናገራል “ከሙታን መሃከል”

ልመናዬን ሰምተሃል

“ልመና” የሚለው የተናገረውን ነገር ያሳያል። “ያልኩትን ሰማህ”

ጆሮህን አትከልክል

“ጆሮህን መከልከል” የሚለው ለመስማት አለመፈለግን ያመላክታል። “አልሰማም አትበል”

ቀረብኸኝ

ብዙውን ግዜ ሰዎች ሊረዱት የሚፈልጉትን ሰው ይቀርባሉ። “ቀረበኝ” የሚለው መርዳትን ያመለክታል “ረዳኸኝ”