am_tn/lam/03/48.md

1023 B

የእንባ ጐርፍ ከዐይኔ ፈሰሰ

ጸሓፊው የተሰማውን ሃዘን እና ያለቀሰውን በማጋነን፤ እንደጎርፍ የሚያክል ለቅሶ እንዳለቀሰ ይገልጻል። “ውሃ በወንዝ እንደሚፈስ እምባዬ ከዓይኖቼ ይፈሳል”

ሕዝቤ አልቋልና

በቀጠታ መልኩ መገለፅ ይችላል። “ጠላቶቼ ሕዝቤን አጠፋ”

ያለ ዕረፍት፣ ያለ ማቋረጥ

ሁለቱም ቃላት ትርጉማቸው አንድ ዓይነት ነው። ጸሓፊው ማልቀሱን እንደቀጠለ እና ዓይኑን በማልቀስ ዕረፍት ባጣ ሰው ይወክለዋል። “ያለ ማቆም”

እግዚአብሔር ከላይ፣ ከሰማይ እስኪያይ ድረስ

ጸሓፊው እግዚአብሔር ቢያይ በሎ ምን ተስፋ እንደሚያደርግ በግልፅ ጽፏል። “እግዚአብሔር ከላይ፣ ከሰማይ ሕዝቡ ላይ የደረሰውን እስኪያይ ድረስ”