ጸሓፊው ምላሽ የማይሰጠውን ጥያቄ የሚጠቀመው እግዚብሔር እንዲሆን የተናገረው ነገር ብቻ እንደሚሆን ነው። “ማንም ተናግሮ አልሆነም፤ እግኤአብሔር ካላለው በስተቀር” ወይንም “እግዚአብሔር ካላዘዘው በስተቀር ሰው ስላለው የሆነ ነገር የለም”