am_tn/lam/03/34.md

1.2 KiB

ሰው መብቱ ሲነፈገው … ሰው ፍትሕ ሲጓደልበት፣

“ሰዎች ሲደቁ…የሰውን ፍትህ ሲለነፍግ… ፍትህ ሲለነፍጉ”

በእግር ሲረገጡ

እዚህ ጋር “በእግር ሲረገጡ” የሚለው ሰዎችን ማንገላታትን እና ማጉላላትን ያሳያል። “ማንገላታት” ወይንም “ማጉላላት”

ሰው መብቱ ሲነፈገው፣

ይሄ ሰው የሚገባውን ነገር መንፈግን ያመላክታል። “የሰውን መብት ምከልከል” ወይንም “ሰው የሞ ገባውን ነገር እንዳያገኝ መከልከል”

በልዑል ፊት

“በልዑል ፊት” አንድን ነገር ማድረግ የሚወክለው እግዚአብሔር እያየ ማለት ነው። ““በልዑል እያየ እንደሆነ እያወቅሁ”

ሰው ፍትሕ ሲጓደልበት፣

“ፍትሕ ሲጓደል” ማለት ፍትኋዊ ነገርን አለማድረግ ማለት ነው። “አንድን ሰው በህግ ፊት በስህተት መዳኘት ማለት ነው” ወይንም “በዳኛ ፊት የሚቀርብን ሰው ፍርድ እንዳያገኝ ማድረግ ማለት ነው”