am_tn/lam/03/22.md

1.3 KiB

ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ

“ታላቅ ፍቅር” የሚለው “ባታማኝነት መውደድ” በሚለው ሊገላጽ ይችላል። “እግዚአብሔር ህዝቡን በታማኝነት መውደዱን አያቆምም”

ርኅራኄው አያልቅም

“ርኅራኄው” የሚለው ቃል “ግድ ማለት” በሚለው ሊተረጎም ይችላል። “መከራን ለሚቀበሉ ግድ መሰኘትን አያቆምም”

ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው

“ነው” ይሚለው የእግዚአብሔርን “ታላቅ ፍቅር” እና “ርኅራኄ” ነው። አዲስ ነው ማለቱ እግዚአብሔር እነርሱን ማድረግ አ ለማቆሙን ያሳያል።

ታማኝነትህም

“የአንተ” የሚለው እግዚአብሔርን ነው።

እግዚአብሔር ዕድል ፈንታዬ ነው

እግዚአብሔር ለሁሉም የ እስራኤል ነገድ መሬትን ሲሰጥ “ዕድል ፈንታ” ነው ነበር ያለው። የሚያስፈልገው ዕድል ፈንታ እግዚአብሔር እንደሆነ ነው ስለ እግዚአብሔር የሚናገረው። “እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ስለሆነ፤ የሚያስፈልገኝ ሁሉ አለኝ ”