am_tn/lam/03/09.md

1.6 KiB
Raw Permalink Blame History

መንገዴን . . . ዘጋ

ጸሓፊው ስለ እግዚአብሔር የሚናገረው ከመከራው እንዳያመልጥ መንገዱን እንደዘጋ ነው። “መንገዴን እደዘጋ ነው”

በተጠረቡ ድንጋዮች ዘጋ

“የተጠረቡ ድንጋዮች” አንድ ላይ አድርገው ሕንፃን ለመገንባት ሰዎች ድንጋይን ይጠርባሉ።

ጐዳናዬንም አጣመመ

የተጣመሙ መንገዶች ሠዎችን ወደ ሚፈልጉበት ቦታ አያደርሱም። እዚህ ጋር መከራን ለማምለጥ የሚሆን መንገድን ይወክላሉ። “መንገዴን እንዳጣመመ ነው” ወይንም “መከራዬ እንዲያቆም ለማድረግ ሞክሪያከሁ፤ ነገር ግን ለማምለጥ የሚሞክርን ሰው መንገድ እንደሚያጣምም እግዚአብሔር ከለከለኝ”

አሸምቆ እንደ ተኛ ድብ፣ እንደ አደባም አንበሳ

ጸሃፊው እግዚአብሔር ክፋት እንዲሆንበት ሊያደርግ፤ አውሬ ለአደን እንደሚያደፍጥ ተዘጋጅቶ እየጠበቀ እንደሆነ አድርጎ ይናገራል።

መንገድ ጐትቶ አስወጣኝ፤ ቈራረጠኝም፤

ሊኖረው የሚችለው ትርጉም 1“ከመንገድ አወጣኝ” ወይንም 2 “መንገዴ በተሳሳተ መታጠፍያ እንዲታጠፍ አደረክ”

ያለ ረዳትም ተወኝ

“ተስፋ ቢስ አደረገኝ” ወይንም “ምንም እርዳታን እንናገኝ አልፈቀደም”