am_tn/lam/02/18.md

2.1 KiB
Raw Permalink Blame History

ልባቸው ወደ ጌታ ጮኸ

የሰውን የውስጥ ማንነትን ለመወከል ነው “ልብ” ያለው። ሊንረው ይሚችለው ትርጉም 1የእየሩሳሌም ሠዎች፤ “የእየሩሳሌም ሠዎች ከውስጥ ማንነታቸው ወደ ጌታ ጮኍ” ወይንም 2ቅጥሩን በሰው ይወክለዋል፤ “ቅጥሮቻችሁ፣ ከውስጥ ማንነታቸው ወደ እግዚአብሔር ይጮሃሉ”

የጽዮን ሴት ልጅ ቅጥር ሆይ፥ እንባሽን … አፍስሺ … በጐዳና ሁሉ

ጸሓፊው ስለ እየሩሳሌም ቅጥር መናገር ፈልጓል። ቅጥርሽ ብሎ የሚናገረውን የእየሩሳሌም ሠዎ ች እንዲናገሩ የ ሚፈልገውን ነው። “እናንተ የጽዮን ሴት ልጅ ቅጥር” የሚለው በቀጥታ ለ“ቅጥሯ” ሲሆን ሌላው ግን ለሠዎቹ የተነገረ ነው።

የጽዮን ሴት ልጅ

ይሄ ቅኔአዊ የእየሩሳሌም ስም ሲሆን ፣ እዚህ ጋር በሴት ይመስላታል።

እንባሽን እንደ ፈሳሽ አፍስሺ

ሠዎቹ እጅግ ስላለቀሱ እምባቸው እንደ ወራጅ ውሃ ነው። “እጅግ ብዙ ብዙ አለቀሱ”

ቀንና ሌሊት

ሁለቱ ተቃራኒ የግዜ መለክያዎች የተገለጹት ሁል ግዜ ለማለት ነው። “ሁል ግዜ”

ለሰውነትሽ ዕረፍት አትስጪ ፤ የዓይንሽ ብሌን አታቋርጥ

“ለራስሽ ዕረፍትን አትስጪ፣ ዐይኖችሽ ከማንባት አያቋርጡ ”

በሌሊት በመጀመሪያ ክፍል

“በሌሊቱ ብዙውን ግዜ” ይሄ የሚያመላክተው ጠባቂ በሚመጣበት የትያውም ግዜ።

በጌታም ፊት ልብሽን እንደ ውኃ አፍስሺ

“ልብሽን እንደ ውኃ አፍስሺ” የሚለው ዘይቤአዊ አገላለጽ ነው። የእግዚአብሔርን መገኘት ለመግለፅ በፊት ይገለፃል። “በውስጥ ሰውነታችሁ የሚሰማችሁን ለእግዚአብሔር ንገሩት”

እጆችሽን ወደ እርሱ አንሺ

x