am_tn/lam/02/17.md

395 B

አፈረሰሽ

“አፈረሰ”

ደስ አሰኘብሽ

ጠላት ስላሸነፈሽ ተደሰተብሽ ለማለት ነው። “አንቺን በማሸነፍ መደሰት”

የሚያስጨንቁሽንም ቀንድ ከፍ ከፍ አደረገ

“ቀንድ” (የእንስሳ)የሚያሳየው ጥንካሬን ነው። “የጠላቶቻችንን ጉልበት ጨመርህ”