am_tn/lam/02/11.md

1.8 KiB

ዐይኔ በለቅሶ ደከመ

ይሄ ዘይኔአዊ አገላለፅ ነው። “ማልቀስ እስከማልችል ድረስ አለቀስኩ”

አንጀቴም ታወከ

“መታወክ” ማለት በኋይል መንቀሳቀስ ማለት ነው፤ ብዙውን ግዜ በክብ መሽከርከር ነው። አንጀቱ የእውነትም ተሽከርክሯል ማለት አይደለም ነገርግን ጸሓፊ የተሰማው ስሜት ነው። “ ”ጎኔን አመመኝ” ወይንም “ሆዴን አመመኝ”

ጉበቴ በምድር ላይ ተዘረገፈ

ጸሓፊው በውስጥ ሰውነቱ የተሰማውን ሃዘን፤ የውስጥ ክፍሎቹ መሬት ላይ የተዘረገፉበት ያህል እንደሆነ ይናገራል። “መላ ሰውኔቴ ሃዘን ላይ ነው”

ስለ ወገኔ ሴት ልጅ

ይሄ ቅኔአዊ የእየሩሳሌም ስም ሲሆን ፣ እዚህ ጋር በሴት ይመስላታል።

እህልና የወይን ጠጅ ወዴት አለ?

ይሄ መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ ዓይነት ሲሆን፤ የሚበላን መፈለግ ላይ ያተኩራል። ልጆቹ ለእናታቸው ምግብ እንደሚፈልጉ እየተናገሩ ነው። እህልና የወይን ጠጅ የ ሚለው የ ሚያሳየው ምግብ እና መጠጥን ነው። ጥያቄው በሌላ መልኩ ሊጻፍ ይችላል። “የምንበላውን እና የ ምንጠጣውን ስጡን”

እንደ ተወጋ ሰው በዛሉ ጊዜ

ከረሃብ የተነሳ ሕፃናቱ እንደቆሰለ ሰው ዝለዋል።

ነፍሳቸውም በእናቶቻቸው ብብት በወጣች ጊዜ

የሕፃናቶቹን መሞት እንደሚፈስ ፈሳሽ ይመስለዋል። “በእናታቸው እጅ ቀስ ብለው ይሞታሉ”