am_tn/lam/02/10.md

790 B

የጽዮን ሴት ልጅ

ይሄ ቅኔአዊ የእየሩሳሌም ስም ሲሆን ፣ እዚህ ጋር በሴት ይመስላታል።

ዝም ብለው በመሬት ላይ ተቀምጠዋል

ብዙ ግዜ ሰዎች በመንገድ ዳር የሚቀመጡት ሃዘን ላይ ሲሆኑ ነው። “አዝነው በጸጥታ መንገድ ላይ ተቀምጠዋል”

ትቢያን በራሳቸው ላይ ነሰነሱ

ይሄ የማልቀስ እና የማዘን ምልክት ነው። “ሃዘናቸውን ለማሳየት በራሳቸው ላይ ዐመድ ነስንሰው እና ማቅ ለብሰው”

ራሳቸውን ወደ ምድር አዘነበሉ

ይሄ የማዘን ምልክት ነው። “በአዘኔታ አንገታቸውን ወደ መሬት አቀርቅረው”