am_tn/lam/02/07.md

1.2 KiB
Raw Permalink Blame History

የቤተ መንግሥቶቿን ቅጥሮች፣ ለጠላት አሳልፎ ሰጠ

ለጠላት የሚለው ወደ ጠላትእጅ ታልፎ መሰጠትን የመላክታል። “እግዚአብሔር ጠላቶቻቸው የቤተመንግስቶቿን ቅጥር እንዲይዙ ፈቅዷል”

የቤተመንግሥቶቿን ቅጥሮች

“እሷ” የሚለው የሚናገረው ሰል ማደሪያው ወይንም ስለ እየሩሳሌም ነው። 1“የማደሪያው ቅጥሮች” ወይንም 2 “የእየሩሳሌም ቤተመንግስቶች ቅጥር” “ቅጥር” የሚለው ቃል ለሙሉ ሕንፃው ምትክ ሲሆን ሕንፃው ደግሞ ለሙሉ እየሩሳሌም።

በዓመት በዓል ቀን እንደሚደረገው በእግዚአብሔር ቤት በኀይል ጮኹ

ይሄ ምፀታዊ የእስራኤል ደስታ፣ በዓል ማክበር እና የባቢሎናውያን የድል ጩኧት ንፅፅር ነው። “በእግዚአብሔር ቤት ድምጻቸውን ከፍ አደረጉ፤ እስራኤላውያኑ በበዓላቸው ያደርጉት እንደነበረ”

በኀይል ጮኹ

ይህ ዘይቤአዊ አገላለፅ ነው። “ባማየል ጮኧ”