am_tn/lam/02/03.md

1.8 KiB

በጽኑ ቍጣው የእስራኤልን ቀንድ ሁሉ ቀጠቀጠ

ይሄ የሚናገረው እግዚአብሔር የእስራኤልን ቀንድ ሰበረ የሚለው ኋይሏን ወሰደ እንደማለት ነው። “ቀንድ” የሚለው የእንስሳን ቀንድ ነው። “የእስራኤልን ጉልበት ወሰደ”

ቀኝ እጁን ከጠላት ፊት ወደ ኋላ መለሰ

እዚህ ጋር የእግዚአብሔር “ጠበቃ በቀኝ እጁ” የወከላል፤ “እግዚአብሄር እኛን መጠበቅ አቁሟል”

በዙሪያውም እንደሚባላ እንደ እሳት ነበልባል ያዕቆብን አቃጠለ

በእሳት የተቃጠለ ያህል እግዚአብሔር በቁጣው ያዕቆብን አጥፍቷል። “በእሳት እንደሚቃጠል እግዚአብሔር በቁጣው ያዕቆብን አጥፍቷል።”

ያዕቆብ

“ያዕቆብ” የሚለው የእርሱ ትውልዶች የሚኖሩበት ነው። “እስራኤል”

ቀስቱን እንደ ጠላት ገተረ፥ እንደ አስጨናቂ ቀኝ እጁን አጸና

አንድ ወታደር ቀስቱን ለመወንጨፍ መገተር ይኖርበታል፤ እናም እዚህ ጋር እግዚአብሔር እስራኤልን ለመውጋት እየተዘጋጀ እንደሆነ ይገልፃል። “እንደ ጠላት ቀስቱን ገተረ፤ ቀኝ እጁ ተዘጋጅታለች”

በጽዮን ሴት ልጅ ድንኳን

“የጽዮን ሴት ልጅ” የእየሩሳሌም ዘይቤያዊ ሰም ሲሆን፣ በሴትም ይመስላታል። “በጽዮን ሴት ልጅ ድንኳን” የሚለው እየሩሳሌምን እንደድንኳን ሲገልፃት ሰዎቻቸው እንደዛ እንዲሚኖሩ ያሳያል። “በእየሩሌም የሚኖሩት”