23 lines
1.7 KiB
Markdown
23 lines
1.7 KiB
Markdown
# ይሁዳ 1፡ 3-4
|
|
|
|
ለእናንተ ለመጻፍ ማንኛውንም ጥረት አደርጌያለሁ
|
|
"ለእናንተ ለመጻፍ ጥሬያለሁ" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-you]])
|
|
የጋራ ድነታችን
|
|
"ተመሳሳይ ድነትን ተጋርተናል" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-inclusive]])
|
|
መጻፍ እንዳለብኝ
|
|
"መጻፍ እንዳለበኝ አጥብቆ ተሰማኝ" ወይም "መጻፍ እንዳለብኝ በጣም ተሰምቶኛል"
|
|
ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።
|
|
"እውነተኛውን ትምህርት እንድትጠብቁ አበረታታለሁ"
|
|
የተሰጠውን
|
|
"እግዚአብሔር እውነተኛውን ትምህርት ሰጥቷል"
|
|
አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤
|
|
"አንዳንድ ሰዎች ሳይታወቅ ወደ አማኞች ዘንድ ሾልከው ገብተዋል"
|
|
ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ
|
|
"ከብዙ ዘመናት በፊት በእነዚህ ሰዎች ላይ እንደሚፈረድ ተጽፏል፡፡ "
|
|
የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ
|
|
"እነዚህ ሰዎች የእግዚአብሔር ጸጋ አንድ ሰው በግብረስጋ ግንኙነት ኃጢአት እንዲቀጥል ይፈቅዳል በማለት ያስተምራሉ"
|
|
ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
|
|
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ ወይም ወደ እግዚአብሔር የሚወስድ መንገድ አይደለም ብለው ያስተምራሉ፡፡
|
|
ክደው
|
|
አንድ ነገር ስህተት ነው ለማለት፡፡
|