am_tn/jos/23/16.md

1.1 KiB

ይህንን ያደርጋል

ይህ በቀደመው ቁጥር ውስጥ የተጠቀሰውን ቅጣት አስፈሪነት ያመለክታል

ሌሎችን አማልዕክት ማምለክ እና ለእነርሱ መስገድ

እነዚህ ሁለት ሀረጋት በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ ሁለተኛው ህዝቡ እንዴት "ሌሎችን አማልክት እንደሚያመልክ" ይገልጻል፡፡" (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የያህዌ ቁጣ በእናንተ ላይ ይነዳል

በዚህ ስፍራ "ይነዳል" የሚለው ቃል፣ ልክ እሳት "እንደሚቀጣጠል" ወይም "በመቀጣጠል" እንደሚጀምር፣ ወይም ደረቅ ሳርን/ጭድን ወይም ጭራሮን ማቃጠል መጀመር ቀላል የሆነውን ያህል የያህዌ ቁጣ ለመጀመሩ ዘይቤያዊ አነጋገር ነው፡፡ "ያህዌ በእናንተ መቆጣት ይጀምራል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)