am_tn/jos/23/06.md

1.0 KiB

ከዚህ ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ ዞር ማለት

የሙሴን ትዕዛዛት አለመጠበቅ የተገለጸው ከዚህ መንገድ ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ ዞር ማለት ተብሎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አትቀላቀሉም

ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ከእነርሱ ጋር የቀረበ ወዳጅነት መመስረት 2) ከእነርሱ ጋር በጋብቻ መተሳሰር

መጥቀስ

መናገር

አማልዕክቶቻቸው

ይህ የሚያመለክተው የሌሎችን ህዝቦች አማልዕክት ነው

ያህዌን አጥብቆ መያዝ

"ያህዌን አጥብቆ መያዝ፡፡" በያህዌ ማመን የተገለጸው እርሱን አጥብቆ እንደመያዝ ተደርጎ ነው፡፡ "በያህዌ ማመንን መቀጠል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እስከ ዛሬ ድረስ

"እስከ ዛሬ ዘመን ድረስ"