am_tn/jos/22/34.md

345 B

እንዲህ አሉ

ይህ የሚያመለክተው ሮቤላውያንን እና ጋዳውያንን ነው

ይህ በመሃላችን ምስክር ነው

መሰዊያው የተነገረው የሶስቱ ነገዶች ማረጋገጫ ምስክር እንደሆነ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)