am_tn/jos/22/30.md

895 B

ቃሎቹን ሰሙ

"መልዕክቱን ሰሙ" በዐይኖቻቸው ፊት መልካም ነበር እዚህ ስፍራ "በዐይኖቻቸው ፊት" የሚለው "በእነርሱ አስተያየት" ማለት ነው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በእርሱ ላይ ይህንን ክህደት መፈጸም

"ለእርሱ የገባችሁትን ቃል ኪዳን ማፍረስ"

እናንተ የእስራኤልን ህዝብ ከያህዌ እጅ አድናችኋል

እዚህ ስፍራ "የያህዌ እጅ" የሚለው የሚያመለክተው ቅጣትን ነው፡፡ ህዝቡን መጠበቅ የተገለጸው ከእርሱ እጅ እንደ ማዳን ተደርጎ ነው፡፡ "ያህዌ እኛን እንዳይቀጣን ጠብቃችሁናል" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት)