am_tn/jos/22/26.md

909 B

አጠቃላይ መረጃ፡

የሮቤል ነገድ፣ የጋድ እና የምናሴ ነገድ እኩሌታ አሁን መልሳቸውን ሰጡ፡፡

በእናንተ እና በእኛ መሃል ምስክር እንዲሆን

መሰዊያው የተገለጸው ለሶስቱ ነገዶች መብቶች ማስረጃ መስጠት የሚችል ምስክር እንደሆነ ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ስለዚህም የእናንተ ልጆች በሚመጣው ዘመን ለእኛ ልጆች በፍጹም "ከያህዌ ዘንድ አንዳች ድርሻ የላችሁም" ሊሏቸው አይችሉም

ይህ ሶስቱ ነገዶች እንዲሆን የማይሹት መላምታዊ ሁኔታ ነው፡፡ (መላምታዊ ሁኔታዎች የሚለውን ይመልከቱ)

አንዳች ድርሻ

"ምንም ክፍል" ወይም "ምንም ርስት"