am_tn/jos/22/15.md

332 B

መላው የያህዌ ጉባኤ ይህንን ተናገረ

መላው የእስራኤል ህዝብ በአንድነት የተገለጸው በነጠላ ቁጥር አንድ ሰው እንደሆኑ ተደርጎ ነው፡፡ "ሌሎቹ እስራኤላውያን ሁሉ ይጠይቃሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡