am_tn/jos/22/01.md

906 B

ሮቤላውያን

የሮቤል ነገድ ሰዎች (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ጋዳውያን

የጋድ ነገድ ሰዎች (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ድምጼን ታዛችኋል

እዚህ ስፍራ "ድምጼ" የሚለው የሚያመለክተው ኢያሱ የተናገራቸውን ነገሮች ነው፡፡ "የተናገርኩትን ሁሉ ታዛችኋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት)

ወንድሞቻችሁን አልተዋችሁም

ይህ በአዎንታዊ መልክ ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ከወንድሞቻችሁ ጋር ቆይታችኋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ምፀት/ላይዶክስ የሚለውን ይመልከቱ)