am_tn/jos/21/43.md

1.2 KiB

ማለ

"መሃላ ሰጠ"

ከጠላቶቻቸው አንዳቸውም ሊያሸንፏቸው አይችሉም

ሃሳቡን ለማጉላት ይህ የተገለጸው በአሉታ ነው፡፡ "እነርሱ ጠላቶቻቸውን ሁሉ አሸነፉ" (ምፀት/ላይዶክስ የሚለውን ይመልከቱ)

ጠላቶቻቸውን ሁሉ በእጆቻቸው አሳልፎ ሰጣቸው

እዚህ ስፍራ "በእጆቻቸው" የሚለው "ከጉልበታቸው ስር አደረጋቸው/አንበረከከላቸው" ማለት ነው፡፡ "ጠላቶቻቸውን ሁሉ እንዲያሸንፉ ሃይል ሰጣቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት)

ያህዌ ለእስራኤል ቤት ቃል ከገባው መልካም ነገር ሁለ አንድ ነገር እንኳን ሳይፈጸም አልቀረም፡፡

ሃሳቡን ለማጉላት ይህ የተገለጸው በአሉታ ነው፡፡ "ያህዌ ለእስራኤል ቤት የተናገረው እያንዳንዱ መልካም ቃል ኪዳን ተፈጸመ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ምፀት/ላይዶክስ የሚለውን ይመልከቱ)