am_tn/jos/21/39.md

1.3 KiB

የሜራሪ ነገዶችም ደግሞ ሐሴቦን ተሰጣቸው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የሜራሪ ነገድ ደግሞ ሐሴቦንን ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ሐሴቦን…ኢያዜር

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

በአጠቃላይ አስራ ሁለት ከተሞች

"በአጠቃላይ 12 ከተሞች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

በአጠቃላይ በዕጣ አስራ ሁለት ከተሞች ተሰጧቸው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እነዚህን አስራ ሁለት ከተሞች በዕጣ መጣል ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ዕጣ መጣል

ከመሪዎች ፍላጎት ውጭ በዕጣ ምርጫ የማድረግ ዘዴ ብዙውን ጊዜ የሚካሄደው እግዚአብሔር ውጤቱን ይወስን በሚል ሃሳብ ነው፡፡ ይህንን እንዴት በኢያሱ 19፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡