am_tn/jos/21/36.md

1.1 KiB

ለሜራሪ ነገዶች ከሮቤል ነገዶች ቦሶር ተሰጣቸው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የሜራሪ ነገዶች ከሮቤል ነገዶች ቦሶርን ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

አራት ከተሞች

ይህ የከተሞቹን ቁጥር ያመለክታል፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ቦሶር…ያሀጽ… ቅዴሞት… ሜፍዓት…ራሞት

የከተሞች ስሞች (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ከጋድ ነገድ ውስጥ ራሞት ተሰጣቸው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ከጋድ ነገድ ራሞትን ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

መሃናይም

ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)